{"id":"n_4mskn56e4wdjaqhdetra","seq":11084698,"kind":"article","title":"የተሠጠዉን ግዳጅ በጽናትና በቁርጠኝነት የሚፈጽመዉ አይበገሬዉ የድል ሠራዊት","url":"https://www.amn.gov.et/blog/61766","summary":"AMN ኅዳር 4/2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሃገር መከላከያ ሠራዊት ሥነ ልቦና ጥንካሬ እና ሁለንተናዊ ብቃት የሚመነጨዉ ከጽኑ የሃገር እና የህዝብ ፍቅር ነዉ። ሠራዊቱ በሃገሩ ህልዉናና ሉዓላዊነት ላይ ከማንም ጋር የማይደራደር ጠንካራና ክንደ ብርቱ ሲሆን የተሠጠዉን ግዳጅ በጽናትና በቁርጠኝነት መፈጸም የሚችል ነዉ፡፡ የቀኑ ሃሩር ፣ የሌሊት ቁር ፣ ዳገቱና ቁልቁለቱ የማይበግረዉ ጀግናዉ የሃገር መከላከያ ሠራዊት ለሃገሩና ለወገኑ […] The post የተሠጠዉን ግዳጅ በጽናትና በቁርጠኝነት የሚፈጽመዉ አይበገሬዉ የድል ሠራዊት appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .","published":"2026-11-14T13:10:22Z","seen":"2026-11-14T15:03:04Z","lang":"am","country":"ET","source":{"id":"kite-amn-gov-et-549570","name":"amn.gov.et","domain":"amn.gov.et"},"via":"kite-amn-gov-et-549570","topics":["ኢትዮጵያ","ወቅታዊ","የሕግ ጉዳይ","ፖለቲካ"],"authors":["amneditor"],"story":"st_4mskn56e4wdjaqhdetra","category":"conflict-war","category_p":0.19,"sentiment":"neutral","tone":0.21,"political":0.2}