{"id":"n_dfbngxfnxo6ihqad644a","seq":11084693,"kind":"article","title":"የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባላቱ ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ለማስቻል አቅማቸውን በማጎልበት ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ","url":"https://www.amn.gov.et/blog/61788","summary":"AMN- ኅዳር 5/2019 ዓ.ም የምክር ቤት አባላት ከህዝብ የተሰጣቸውን አደራና ኃላፊነት በአግባቡ እንዲወጡ ለማስቻል አቅማቸውን በማጎልበት ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ምክር ቤት አስታውቋል። የአዲስ አበባ ምክር ቤት 4ኛ ዙር የህዝብ ተመራጮች ትስስር አደረጃጀት ምስረታና የአሰራር መመሪያ ግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። በዚህ ወቅት የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወይዘሮ […] The post የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባላቱ ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ለማስቻል አቅማቸውን በማጎልበት ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .","published":"2026-11-14T14:02:19Z","seen":"2026-11-14T15:03:04Z","lang":"am","country":"ET","source":{"id":"kite-amn-gov-et-549570","name":"amn.gov.et","domain":"amn.gov.et"},"via":"kite-amn-gov-et-549570","topics":["መልካም አስተዳደር","አዲስ አበባ","አገልጋይ","አገልግሎት","ወቅታዊ"],"authors":["amneditor"],"story":"st_dfbngxfnxo6ihqad644a","category":"politics","category_p":0.49,"sentiment":"neutral","tone":0.17,"political":0.6}