{"id":"n_id3rh6tq2wxn4nplmseq","seq":11084695,"kind":"article","title":"ኢትዮጵያ ከቱርኪዬ ጋር ያላትን የኢኮኖሚና ዓለም አቀፍ ትብብር ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች","url":"https://www.amn.gov.et/blog/61775","summary":"AMN- ኅዳር 5/2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ ከቱርኪዬ ጋር ያላትን ዘመናት ያስቆጠረ ታሪካዊ ወዳጅነት በኢንቨስትመንት እና በዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ መድረኮች ይበልጥ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የኮፕ 32 ተመራጭ ፕሬዚዳንት ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) አስታወቁ። 31ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ 31) “ጉዞ ወደ ዘላቂ፣ አይበገሬነት እና ፍትሃዊነት ወደተረጋገጠበት መጻኢ ዘመን” በሚል መሪ […] The post ኢትዮጵያ ከቱርኪዬ ጋር ያላትን የኢኮኖሚና ዓለም አቀፍ ትብብር ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .","published":"2026-11-14T13:21:48Z","seen":"2026-11-14T15:03:04Z","lang":"am","country":"ET","source":{"id":"kite-amn-gov-et-549570","name":"amn.gov.et","domain":"amn.gov.et"},"via":"kite-amn-gov-et-549570","topics":["ኢትዮጵያ","ወቅታዊ","ዓለም አቀፍ","ዲፕሎማሲ"],"authors":["amneditor"],"story":"st_id3rh6tq2wxn4nplmseq","category":"economy-business","category_p":0.45,"category2":"politics","sentiment":"positive","tone":0.65,"political":0.74}