{"id":"n_sd7uts7aqwhlxsokhuja","seq":11084696,"kind":"article","title":"በወጣቶች ኦሊምፒክ አመርቂ ውጤት ያመጣው የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን ደማቅ አቀባበል ተደረገለት","url":"https://www.amn.gov.et/blog/61772","summary":"AMN ኅዳር 5/2019 ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ምድር የተዘጋጀው የዓለም የወጣቶች ኦሎምፒክ በሴኔጋል ዳካር ከጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ መቆየቱ ይታወቃል። ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ 5 የወርቅ እና 3 የብር በአጠቃላይ 8 ሜዳልያዎችን በማግኘት በቀዳሚነት አጠናቃለች። የሀገራችንን ሰንደቅዓላማ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ያደረገው ልዑክ ቡድን ዛሬ አዲስ አበባ ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። በአቀባበል ስነ ስርአቱ ላይ የወጣቶችና […] The post በወጣቶች ኦሊምፒክ አመርቂ ውጤት ያመጣው የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን ደማቅ አቀባበል ተደረገለት appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .","published":"2026-11-14T13:20:30Z","seen":"2026-11-14T15:03:04Z","lang":"am","country":"ET","source":{"id":"kite-amn-gov-et-549570","name":"amn.gov.et","domain":"amn.gov.et"},"via":"kite-amn-gov-et-549570","topics":["ስፖርት","አትሌቲክስ","ኢትዮጵያ","ዓለም አቀፍ"],"authors":["amneditor"],"story":"st_sd7uts7aqwhlxsokhuja","category":"sport","category_p":0.61,"sentiment":"positive","tone":0.85,"political":0.05}