{"schema":"hottub-news/story/v1","story":"st_t6mwgolhzwcoanr6grtq","title":"መገናኛ ብዙሃን በሀገረ መንግስት ግንባታ ሂደት ውስጥ ያላቸው ሚና የጎላ ነው","title_en":null,"outlets":1,"brief":null,"page":"https://hottub.news/stories/story-t6mwgolhzw","count":1,"items":[{"id":"n_t6mwgolhzwcoanr6grtq","seq":11084697,"kind":"article","title":"መገናኛ ብዙሃን በሀገረ መንግስት ግንባታ ሂደት ውስጥ ያላቸው ሚና የጎላ ነው","url":"https://www.amn.gov.et/blog/61769","summary":"AMN – ኅዳር 5/2019 ዓ.ም መገናኛ ብዙሃን የህዝብ ግንኙነትን፣ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታን፣ የኢኮኖሚ እድገትን፣ የጋራ ትርክትን እና ማህበራዊ ትስስርን በማጠናከር ረገድ ያላቸው ሚና የላቀ ነው፡፡ የህዝብ ንቃተ-ህሊናን ከማሳደግ፣ አግባብነት ያላቸውን መረጃዎች ከማሰራጨት፣ በመንግስትና በህዝብ መካከል ድልድይ ሆኖ ከማገልገል፣ ሰላምና የጋራ ዕሴቶችን ከማጎልበት፣ ፈጠራንና የባህል ልማትን ከመፍጠር እና የሀገር ገጽታን ከመገንባት አኳያ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አላቸው፡፡ መገናኛ […] The post መገናኛ ብዙሃን በሀገረ መንግስት ግንባታ ሂደት ውስጥ ያላቸው ሚና የጎላ ነው appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .","published":"2026-11-14T13:19:04Z","seen":"2026-11-14T15:03:04Z","lang":"am","country":"ET","source":{"id":"kite-amn-gov-et-549570","name":"amn.gov.et","domain":"amn.gov.et","outlet":{"wikidata":"Q141421959","name":"Addis Media Network","type":"government","country":"ET","designations":["government organization"]}},"via":"kite-amn-gov-et-549570","topics":["መልካም አስተዳደር","አፍሪካ","ኢትዮጵያ","ዓለም አቀፍ"],"authors":["amneditor"],"story":"st_t6mwgolhzwcoanr6grtq","category":"politics","category_p":0.9399999976158142,"sentiment":"neutral","tone":-0.3199999928474426,"political":0.9300000071525574}]}