Addis Media Network
የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባላቱ ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ለማስቻል አቅማቸውን በማጎልበት ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ
AMN- ኅዳር 5/2019 ዓ.ም የምክር ቤት አባላት ከህዝብ የተሰጣቸውን አደራና ኃላፊነት በአግባቡ እንዲወጡ ለማስቻል አቅማቸውን በማጎልበት ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ምክር ቤት አስታውቋል። የአዲስ አበባ ምክር ቤት 4ኛ ዙር የህዝብ ተመራጮች ትስስር አደረጃጀት ምስረታና የአሰራር መመሪያ ግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። በዚህ ወቅት የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወይዘሮ […] The post የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባላቱ ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ለማስቻል አቅማቸውን በማጎልበት ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .
Add to CRM by Hottub
Everyone in this article who could become a relationship. Add opens CRM by Hottub's form, filled in; nothing is saved until you press Add there.