Newsby HottubFor agents

Addis Media Network

ኢትዮጵያ ከቱርኪዬ ጋር ያላትን የኢኮኖሚና ዓለም አቀፍ ትብብር ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

AMN- ኅዳር 5/2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ ከቱርኪዬ ጋር ያላትን ዘመናት ያስቆጠረ ታሪካዊ ወዳጅነት በኢንቨስትመንት እና በዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ መድረኮች ይበልጥ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የኮፕ 32 ተመራጭ ፕሬዚዳንት ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) አስታወቁ። 31ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ 31) “ጉዞ ወደ ዘላቂ፣ አይበገሬነት እና ፍትሃዊነት ወደተረጋገጠበት መጻኢ ዘመን” በሚል መሪ […] The post ኢትዮጵያ ከቱርኪዬ ጋር ያላትን የኢኮኖሚና ዓለም አቀፍ ትብብር ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .

Add to CRM by Hottub

Everyone in this article who could become a relationship. Add opens CRM by Hottub's form, filled in; nothing is saved until you press Add there.

  • Addis Media NetworkOutlet
    Add