Newsby HottubFor agents

Addis Media Network

በወጣቶች ኦሊምፒክ አመርቂ ውጤት ያመጣው የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን ደማቅ አቀባበል ተደረገለት

AMN ኅዳር 5/2019 ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ምድር የተዘጋጀው የዓለም የወጣቶች ኦሎምፒክ በሴኔጋል ዳካር ከጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ መቆየቱ ይታወቃል። ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ 5 የወርቅ እና 3 የብር በአጠቃላይ 8 ሜዳልያዎችን በማግኘት በቀዳሚነት አጠናቃለች። የሀገራችንን ሰንደቅዓላማ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ያደረገው ልዑክ ቡድን ዛሬ አዲስ አበባ ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። በአቀባበል ስነ ስርአቱ ላይ የወጣቶችና […] The post በወጣቶች ኦሊምፒክ አመርቂ ውጤት ያመጣው የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን ደማቅ አቀባበል ተደረገለት appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .

Add to CRM by Hottub

Everyone in this article who could become a relationship. Add opens CRM by Hottub's form, filled in; nothing is saved until you press Add there.

  • Addis Media NetworkOutlet
    Add