Newsby HottubFor agents

Addis Media Network

መገናኛ ብዙሃን በሀገረ መንግስት ግንባታ ሂደት ውስጥ ያላቸው ሚና የጎላ ነው

AMN – ኅዳር 5/2019 ዓ.ም መገናኛ ብዙሃን የህዝብ ግንኙነትን፣ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታን፣ የኢኮኖሚ እድገትን፣ የጋራ ትርክትን እና ማህበራዊ ትስስርን በማጠናከር ረገድ ያላቸው ሚና የላቀ ነው፡፡ የህዝብ ንቃተ-ህሊናን ከማሳደግ፣ አግባብነት ያላቸውን መረጃዎች ከማሰራጨት፣ በመንግስትና በህዝብ መካከል ድልድይ ሆኖ ከማገልገል፣ ሰላምና የጋራ ዕሴቶችን ከማጎልበት፣ ፈጠራንና የባህል ልማትን ከመፍጠር እና የሀገር ገጽታን ከመገንባት አኳያ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አላቸው፡፡ መገናኛ […] The post መገናኛ ብዙሃን በሀገረ መንግስት ግንባታ ሂደት ውስጥ ያላቸው ሚና የጎላ ነው appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .

Add to CRM by Hottub

Everyone in this article who could become a relationship. Add opens CRM by Hottub's form, filled in; nothing is saved until you press Add there.

  • Addis Media NetworkOutlet
    Add