Addis Media Network
በመደመር እሳቤ የተገነቡት ዘመናዊ የስፖርት መሰረተ ልማቶች ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የስፖርት መድረኮች ከፍተኛ ዉጤት እንድታስመዘግብ አቅም እየፈጠሩ ነዉ
AMN ኀዳር 5/2019 ስፖርት የጤናማ ህብረተሰብ ማፍሪያ፣ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ማፋጠኛ ብቻ ሳይሆን የሀገር ገፅታ መገንቢያ ታላቅ መሳሪያ ነዉ፡፡ በተለይ የአትሌቲክሱ ዘርፍ የኢትዮጵያን መልካም ገጽታ በአለም አቀፍ ደረጃ በማስተዋወቅ የተለየ ክብርና ቦታ አለዉ፡፡ በአርካታ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶቹም በእልህ አስጨራጭ ዉድድሮች ዉስጥ አሸንፈዉ የኢትዮጵያን ባንዲራ በአለም አቀፍ መድረኮች ከፍ አድርገዉ አዉለብልበዋል፡፡ አትሌቲክስን ጨምሮ በሌሎች የስፖርት ዓይነቶች የተገኙት ዉጤቶች […] The post በመደመር እሳቤ የተገነቡት ዘመናዊ የስፖርት መሰረተ ልማቶች ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የስፖርት መድረኮች ከፍተኛ ዉጤት እንድታስመዘግብ አቅም እየፈጠሩ ነዉ appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .
Add to CRM by Hottub
Everyone in this article who could become a relationship. Add opens CRM by Hottub's form, filled in; nothing is saved until you press Add there.